አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
የአየር ንብረት ለውጥ የሰዎች አማካይ ገቢ በ19 በመቶ እንዲቀስ ምክኒያት ይሆናል
የአየር ንብረት ለውጥ በሚያስከትላቸው ሁኔታዎች የተነሳ በዓለም ዙሪያ የሰዎች አማካይ ገቢ በምዕተ አመቱ አጋማሽ በአንድ አምስተኛ ላይ እንደሚቀንስ የጀርመኑ ፖስትዳም የአየር ንብረት ተጽዕኖ ምርምር ተቋም ይፋ ያደረገው ጥናት ጠቆመ። የጥናት ወጤቱ ኔቸር በተባለው የሳይንስ መጽሔት ላይ ታትሞ ለንባብ በቅቷል።
ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያደሰንን ዘገባ ነው።
መድረክ / ፎረም