በዚህ ዓመት፣ በዩናይትድ ስቴትስ በሚካሔደው 47ኛው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ መራጮች ትልቅ ትኩረት ከሚሰጧቸው ጉዳዮች አንዱ ኢኮኖሚው መኾኑን መራጮች ይናገራሉ፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ የሥራ ሚኒስቴር እንደሚገልጸው፣ ሥራ የሚቀጠሩ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው፤ የደመወዝ ክፍያም እያደገ ነው፡፡
የአሜሪካ ድምፁ ስካት ስተርንስ፣ የምርጫው ዕጩ ተፎካካሪዎች - ጆ ባይደንና ዶናልድ ትረምፕ፣ ኢኮኖሚውን አስመልክቶ ያላቸውን አቋም የሚዳስስ ዘገባ አጠናቅሯል፡፡
ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም