No media source currently available
የአፍጥር ምግቦች - በረመዳን የድሬዳዋ ድምቀቶች
አስተያየቶችን ይዩ
Print
የረመዳን ቅዱስ ወር መግባትን ተከትሎ፣ የጾም መፍቻ ወይም አፍጥር ምግቦች የድሬዳዋ ጎዳናዎችን ተቆጣጥረዋል። የመካከለኛው ምሥራቅ እና የደቡብ ምሥራቅ እስያ አሠራር የሚታይባቸው እነዚህ
የአፍጥር ምግቦች፣ በሒደትም የአካባቢው መታወቂያ እስከመኾን ደርሰዋል። ፍራፍሬዎችም መንገዱን ካደመቁት መካከል ናቸው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም