በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን ቁልፍ በሆነው የሚቺጋን ግዛት የምርጫ ዘመቻ እያደረጉ ነው


ባይደን ቁልፍ በሆነው የሚቺጋን ግዛት የምርጫ ዘመቻ እያደረጉ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00

ባይደን ቁልፍ በሆነው የሚቺጋን ግዛት የምርጫ ዘመቻ እያደረጉ ነው

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ በተለያዩ ጊዜያት ልዩ ልዩ ፓርቲዎች በአሸናፊነት ከሚመረጡባቸውና በተለምዶ “ስዊንግ ስቴት” ተብለው ከሚጠሩት የአሜሪካ ግዛቶች መካከል ቁልፍ በኾነው ሚቺጋን ለመመረጥ ያላቸው ተስፋ አስተማማኝ አይደለም።

በቅርቡ በግዛቱ በተደረገ ቅድመ ምርጫ፣ ከ100ሺሕ በላይ የዴሞክራት መራጮች ለፕሬዚዳንቱ ድምፃቸውን ከመስጠት ይልቅ፣ ድምፃቸው ለማን እንደሚሰጡ ሳይወስኑ መቆየትን መርጠዋል።

ፕሬዚዳንቱ፣ ትላንት ኀሙስ ሳግናው በተሰኘችውና የታዋቂው ድምፃዊ ስቲፍ ዎንደር የትውልድ ስፍራ በኾነችው ከተማ ተገኝተው፣ ከመራጮች ጋራ የበለጠ ለመቀራረብ ሙከራ አድርገዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ያገኛሉ)

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG