በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን ቁልፍ በሆነው የሚቺጋን ግዛት የምርጫ ዘመቻ እያደረጉ ነው


ባይደን ቁልፍ በሆነው የሚቺጋን ግዛት የምርጫ ዘመቻ እያደረጉ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ በተለያዩ ጊዜያት ልዩ ልዩ ፓርቲዎች በአሸናፊነት ከሚመረጡባቸውና በተለምዶ “ስዊንግ ስቴት” ተብለው ከሚጠሩት የአሜሪካ ግዛቶች መካከል ቁልፍ በኾነው ሚቺጋን ለመመረጥ ያላቸው ተስፋ አስተማማኝ አይደለም። ፕሬዚዳንቱ፣ ትላንት ኀሙስ ሳግናው በተሰኘችውና የታዋቂው ድምፃዊ ስቲፍ ዎንደር የትውልድ ስፍራ በኾነችው ከተማ ተገኝተው፣ ከመራጮች ጋራ የበለጠ ለመቀራረብ ሙከራ አድርገዋል።

XS
SM
MD
LG