በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአንድ ቀን የዋሉት ሑዳዴ እና ረመዳን


በአንድ ቀን የዋሉት ሑዳዴ እና ረመዳን
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:39 0:00

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች በከፍተኛ ትጋት የሚፈጽሙት የዐቢይ ጾም እና በመላው ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች በጉጉት የሚጠበቀው የረመዳን ጾም፣ በዛሬው ዕለት በተመሳሳይ ቀን ጀምረዋል።

ሁለቱ ዋና ሃይማኖቶች፣ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የምእመናን ቁጥር አላቸው። በአጽዋማቱ መግቢያ ዋዜማ የሁለቱም ሃይማኖቶች መሪዎች፣ የየእምነቱ ተከታዮች ጾሙን እርቅ በማውረድና በመረዳዳት እንዲያሳለፉት መልዕክት አስተላልፈዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG