በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወንዝ ውኃ ፍጆታን ለማመጣጠን የሚያስችለው ሠርቶ ማሳያ


የወንዝ ውኃ ፍጆታን ለማመጣጠን የሚያስችለው ሠርቶ ማሳያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:49 0:00

የወንዝ ውኃ ፍጆታን ለማመጣጠን የሚያስችለው ሠርቶ ማሳያ

ወንዞች፣ ከተለያዩ ምንጮች የሚገባላቸውን ውኃ አፍነው በተወሰነ መሥመር የሚፈሱ ናቸው፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ ግን፣ ለወንዞች የሚገብሩ ፈሳሾችን መጠን እጅግ ተለዋዋጭ በማድረጉ፣ የወንዞችን ምላት እና ጉድለት ለመገመት ይበልጥ አዳጋች እየኾነ ይገኛል፡፡

ይህም በከተሞች የውኃ ፍጆታ፣ በእርሻ እና በውኃ ኀይል ማመንጫዎች መካከል ያሉትን ተነጻጻሪ ፍላጎቶች ለማጣጣም ይበልጥ ፈታኝ አድርጎታል።

ኾኖም በኮምፒዩተር የተቀመሩ ሠርቶ ማሳያዎች፣ የውኃ ፍጆታ አስተዳዳሪዎች ተገቢ ውሳኔዎችን ለመስጠት እንዲችሉ ያግዟቸዋል፤ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ማት ዲብሌ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG