በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ገበሬዎች ተቃውሞ


የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ገበሬዎች ተቃውሞ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:16 0:00

በአንዳንድ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ያሉ ገበሬዎች ከማክሰኞ አመሻሽ አንስቶ በተቃውሞ ላይ ይገኛሉ። በተለይም በስፔን እና ግሪክ ዛሬ እጅግ ብዙ ገበሬዎች የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል። ገበሬዎቹ በአውሮፓ እየጨመረ በመጣው የሃይል አቅርቦት ዋጋ ንረት፣ ለአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ተብለው የተጣሉ ህጎችን እና ከውጭ ሀገራት የሚገቡ ርካሽ ምግቦችን ተቃውመዋል። የአሶሽየትድ ፕሬስ ዘገባን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG