በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቻይናውያን እና ታይዋናውያን የአዲስ ዓመት በዓላቸውን በደቡብ አፍሪካ አብረው አከበሩ

ቻይናውያን እና ታይዋናውያን የአዲስ ዓመት በዓላቸውን በደቡብ አፍሪካ አብረው አከበሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:27 0:00

ቻይናውያን እና ታይዋናውያን የአዲስ ዓመት በዓላቸውን በደቡብ አፍሪካ አብረው አከበሩ

አውሮፓ እና መካከለኛው ምስራቅ ውስጥ ጦርነቶቹ ቀጥለዋል። ቻይና እና ታይዋንም ግጭት ውስጥ ሊገቡ ነው የሚል ስጋት አለ። ያ ከሆነ ዩናይትድ ስቴትስን ስቦ አዲስ ግጭት ውስጥ ሊከታት ይችላል በሚል በዓለም አቀፍ ደረጃ ስጋት ትቀስቅሷል። ከቻይና እና ከታይዋን ርቃ ከውቂያኖስ ባሻገር በምትገኘው እና ባለፉት ምዕተ ዓመታት በተለያየ ጊዜ ብዛት ያላቸው ቻይናውያን በጎረፉባት በደቡብ አፍሪካ ግን ትውልደ ቻይና እና የታይዋን ማኅበረሰቦች አንድ ላይ ሆነው አዲስ ዓመታቸውን አክብረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG