አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
በብሔራዊ ቡድናቸው አቋም የተቆጡ ጋናውያን የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
እግር ኳስን የሚመለከት የተሻለ አስተዳደር እንዲፈጠር የጠየቁ ጋናዊያን በዛሬው ዕለት በመዲናዋ አክራ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። የእግር ኳስ ስፖርት አፍቃሪያኑን ለተቃውሞ ሰልፍ ያነሳሳቸው ፣ የሀገሪቱ ብሔራዊ ቡድን በኮትዲዮቫር በተካሄደው የአፍሪካ ሀገራት የእግር ኳስ ዋንጫ ላይ ያሳየው ደካማ አቋም እንደሆነም ተገልጿል።
የሮይተርስን ዘገባ ሀብታሙ ስዩም ወደ አማርኛ መልሶታል።
መድረክ / ፎረም