ከ1.7 ሚሊየን በላይ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ካሊፎርኒያ ውስጥ ይሽከረከራሉ።
ሆኖም በዩናይትድ ስቴትስ ትልቁ የኤሌክትሪክ መኪና ገበያ በሚገኝበት ግዛት የሚኖሩ አሽከርካሪዎች፣ ባትሪ መሙያ (ቻርጅ) ማድረጊያ ስፍራ ለማግኘት እንደሚቸገሩ ይገልፃሉ።
የአሜሪካ ድምጿ አንጀሊና ባግዳሳሪያን ያደረሰችንን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

መድረክ / ፎረም