የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የገጠማቸው ተቃውሞ እያደር እየበረታ ቢመጣም፣ የእግረኛ ጦራቸውን ወደ ራፋህ ለማስገባት የያዙት ዕቅድ ግን አጥብቀው ተከላክለዋል።
የድንበር ከተማይቱ ራፋ ከዚህ ወዲያ የሚሄዱበት ያለመኖሩን ያመለከቱ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ፍልስጤማውያንን አስጠልላለች።
የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም