በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እንደራሴዎችና ጠቅላይ ሚኒስትሩ - ጥያቄና መልስ


እንደራሴዎችና ጠቅላይ ሚኒስትሩ - ጥያቄና መልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:14 0:00

እንደራሴዎችና ጠቅላይ ሚኒስትሩ - ጥያቄና መልስ

መንግሥታቸው ሦስት የአማራ ክልል ጥያቄዎችን ለመመለስ እየሠራ መሆኑን ዛሬ ጥር 28/2016 ዓ.ም በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናግረዋል።

የክልሉ ሕዝብ ጥያቄ ልማትና ወሰንን እንደሚመለከት ለምክር ቤተ አባላቱ ያስረዱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የወሰንን ጉዳይ በውሳኔ ሕዝብ መፍታት የመንግሥት አቋም መሆኑን አብራርተዋል።

ትግራይ ክልል ይህን አማራጭ እንደማይቀበል ትላንት አስታውቋል።

ከሰላምና ፀጥታ፣ ከባሕር በር መግባቢያ ሰነድና ከሌሎችም በርካታ ጉዳዮች ጋር የተገናኙ ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተነስተው ምላሽ ሰጥተውባቸዋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG