በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትውልድ ቅብብሎሽን ያሳየው በኢትዮጵያ ረዥሙ ጥናት የቀጣይነት ስጋት ተጋርጦበታል


የትውልድ ቅብብሎሽን ያሳየው በኢትዮጵያ ረዥሙ ጥናት የቀጣይነት ስጋት ተጋርጦበታል
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:06 0:00

የትውልድ ቅብብሎሽን ያሳየው በኢትዮጵያ ረዥሙ ጥናት የቀጣይነት ስጋት ተጋርጦበታል

“ያንግ ላይቭስ ኢትዮጵያ”፤ ላለፉት 22 ዓመታት፣ የሦስት ሺሕ ኢትዮጵያውያን ሕፃናትንና አዳጊዎችን የኑሮ ቅጥ አንባር በግድሞሽ ሲያጠና ቆይቷል፡፡ በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር በ1993 ዓ.ም. የተጀመረው ጥናቱ፣ ከውልደት ጀምሮ ያሉ ሁለት ሺሕ ጨቅላ ሕፃናትንና የሰባት ዓመት ዕድሜ ያላቸውን አንድ ሺሕ ልጆችን እስከ ወጣትነት ዘመናቸው ተከታትሎ ለወግ ለማዕርግ ሲደርሱ ለመመስከር በቅቷል፡፡

ከኢትዮጵያ ውጭ፥ በሕንድ፣ በቪዬትናም እና በፔሩ ሀገራት ወጣቶችም ላይ የሚካሔደው ይኸው ጥናት ዋና ትኩረቱን፥ በድህነት፣ ሥራ ዐጥነት፣ ትምህርት፣ አመጋገብ፣ ሥነ ተዋልዶ እና የአዕምሮ ጤና ጉዳዮች ላይ ያደረገ ነው፡፡

የ“ያንግ ላይቭስ የኢትዮጵያ” ዋና ዲሬክተር የኾኑት ዶር. አሉላ ፓንክኸረስት ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG