ከኢትዮጵያ ውጭ፥ በሕንድ፣ በቪዬትናም እና በፔሩ ሀገራት ወጣቶችም ላይ የሚካሔደው ይኸው ጥናት ዋና ትኩረቱን፥ በድህነት፣ ሥራ ዐጥነት፣ ትምህርት፣ አመጋገብ፣ ሥነ ተዋልዶ እና የአዕምሮ ጤና ጉዳዮች ላይ ያደረገ ነው፡፡ ኤደን ገረመው፣ የ“ያንግ ላይቭስ የኢትዮጵያ” ዋና ዲሬክተር የኾኑትን ዶር. አሉላ ፓንክኸረስትን አነጋግራ ያሰናዳችው ዘገባ ይቀጥላል፡፡