በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጽንስ ማቋረጥ በ2024ቱ ምርጫ ቁልፍ ጉዳይ መኾኑን ባይደን ገለፁ


ጽንስ ማቋረጥ በ2024ቱ ምርጫ ቁልፍ ጉዳይ መኾኑን ባይደን ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:37 0:00

ጽንስ ማቋረጥ በ2024ቱ ምርጫ ቁልፍ ጉዳይ መኾኑን ባይደን ገለፁ

በ2024ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጽንስ የማቋረጥ መብት ለመራጮች ቁልፍ ጉዳይ እንደሚሆን ዋይት ሃውስ አስታውቋል። ዋይት ሃውስ ይህን ያለው፣ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ኻሪስ ለባይደን የምርጫ ዘመቻ፣ የሥነ-ተዋልዶ አገልግሎት የማግኘት መብትን ቀዳሚ አጀንዳቸው በማድረግ በተለያዩ የሀገሪቱ ግዛቶች እየተዘዋወሩ ባሉበት ወቅት ነው። የሪፐብሊካን ተፎካካሪዎች ፅንፅ ማቋረጥ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሊታገድ በሚችልበት ሁኔታ ላይ እየተናገሩ ነው።

የአሜሪካ ድምጿ አኒታ ፓውል በዚህ ዙሪያ ያጠናከረችውን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG