በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስኬታማ ልጆችን የማሳደግ ሚስጥር


ስኬታማ ልጆችን የማሳደግ ሚስጥር
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:45 0:00

ስኬታማ ልጆችን የማሳደግ ሚስጥር

ወላጆች ልጆችን በማሳደግ ሂደት ውስጥ የሚጠብቃቸውን ኃላፊነት እንዲያውቁ እና ለእያንዳንዱ የልጆቻቸው የዕድገት ደረጃ እንዲዘጋጁ የሚረዳ ስልጠና አዲስ አበባ ውስጥ ተካሂዷል። ኦአሲስ ኢትዮጵያ የተሰኘ ተቋም፣ 'ፓሬንቶን' በሚል ስያሜ ያዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ዋና ዓላማው፣ ዕድሜ ልክ በሚዘልቀው ልጅን የማሳደግ ሂደት ውስጥ ሁለንተናዊ የልጆች አስተዳደግ ምን እንደሚመስል ግንዛቤ መፍጠር ሲሆን፣ ወላጆች ለማህበረሰብ ግንባታ ያላቸው ሚና ላይ ትኩረት ባደረገ መልኩ መዘጋጀቱን ከአሰልጣኞቹ አንዱ የሆኑት የሥነ-ሕይወት ሳይንስ ባለሙያ እና የሥነ ልቦና አማካሪ አቶ ሽመልስ ገበየሁ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ከአቶ ሽመልስ ጋር ቆይታ ያደረገችው ስመኝሽ የቆየ ናት።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG