በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ተመልካች በሌለበት በአፍሪካ ቀንድ ጦርነቶች ሰላማዊ ሰዎች ለከፋ መከራ ተዳርገዋል” ሂዩማን ራይትስ ዎች

“ተመልካች በሌለበት በአፍሪካ ቀንድ ጦርነቶች ሰላማዊ ሰዎች ለከፋ መከራ ተዳርገዋል” ሂዩማን ራይትስ ዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:30 0:00

“ተመልካች በሌለበት በአፍሪካ ቀንድ ጦርነቶች ሰላማዊ ሰዎች ለከፋ መከራ ተዳርገዋል” ሂዩማን ራይትስ ዎች

ያሳለፍነው የአውሮፓውያኑ 2023 በተለይም በአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት አፈና እና የከፋ የጦር ግፍ የተፈፀመበት ዓመት ነበር ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ትናንት ሀሙስ ባወጣው ዘገባ ይፋ አመለከተ።

ዓለም አቀፉ የመብቶች ተሟጋች ድርጅት አያይዞም “የሰለማዊ ሰዎች ደህንነት ጥበቃ ይረጋገጥ ዘንድ ተገቢውን ጥረት አላደረጉም” ሲል አህጉራዊ ተቋማትን እና የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ተጠያቂ አደርጓል።

የአሜሪካ ድምፅ የናይሮቢ ቢሮ ኃላፊ ያደረሰችንን ዘገባ አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሶታል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG