የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ በድጋሚ ለሚያደርጉት የ2024 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ፣ ትላንት ረቡዕ በዴንቨር ግዛት ኮሎራዶ ተገኝተዋል፡፡
“ባይዲኖሚክስ” የተሰኘውን የምጣኔ ሀብት አጀንዳቸውን መሠረት አድርገው ስለ ኢኮኖሚ ርእያቸው ሲያብራሩ፣ “አሜሪካን ዳግም ታላቅ እናደርጋታለን” ከሚሉትና “MAGA REPUBLICAN” ተብለው ከሚጠሩት ጋራ አነጻጽረዋል፡፡
የዋይት ሐውስ የቪኦኤ ቢሮ ሓላፊ ፓትሲ ውዳክስዋራ ዘገባ ልካለች፤ ደረጀ ደስታ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡
መድረክ / ፎረም