በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን: የአደገኛውን “ፈንትነል መድኃኒት” ቁጥጥር ዕቅዳቸውን ይፋ አደረጉ

ባይደን: የአደገኛውን “ፈንትነል መድኃኒት” ቁጥጥር ዕቅዳቸውን ይፋ አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:15 0:00

ባይደን: የአደገኛውን “ፈንትነል መድኃኒት” ቁጥጥር ዕቅዳቸውን ይፋ አደረጉ

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ባለፈው ሳምንት፣ ከቻይና እና ከሜክሲኮ መሪዎች ጋራ በደረሱበት ስምምነት መሠረት፣ “ፈንትነል” የተሰኘውን አደገኛ መድኃኒት ስርጭትን ለመግታት፣ አስተዳደራቸው ሊፈጽም የያዘውን ዕቅድ፣ ባለፈው ማክሰኞ አብራርተዋል።

ታዛቢዎች ግን፣ ከዚኽ ቀደም፣ ከውጭ የሚገባውን ፈንትነል ለማስቆም የተደረጉ ጥረቶች ውጤታማ ሳይኾኑ እንደቀሩ በማውሳት፣ በፕሬዚዳንቱ የቁጥጥር ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ስጋታቸውን ይጠቁማሉ።

የቪኦኤዋ የዋይት ሐውስ ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ የላከችው ዘገባ ነው።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG