የኪየቭ ባለሥልጣናት፣ ሞስኮ ወደ 20ሺሕ የሚጠጉ ዩክሬናውያን ሕፃናትን፣ ወደ ሩሲያ ወይም ሩሲያ በኃይል ወደተቆጣጠረቻቸው የዩክሬን ግዛቶች በግዳጅ አስተላልፋለች፤ ሲሉ ከሰዋል፡፡
እ.ኤ.አ. ኅዳር 20 የሚከበረውን የዓለም አቀፍ ሕፃናትን ቀን ምክንያት በማድረግ፣ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች በሰጡት መግለጫ ደግሞ፣ ሩሲያ፣ የዓለም አቀፍ የሕፃናትን ጥበቃ ሕግ እንደጣሰች በሚያቀርቡት ክስ ትኩረትን ስበዋል፡፡
ሊሲያ ባካሌትስ፣ በኃይል የተወሰደን አንድ አዳጊ በማነጋገር ተከታዩን ዘግባለች፡፡
መድረክ / ፎረም