ትላንት እሑድ፣ በዐዲስ አበባ በተካሔደው 23ኛው ታላቁ ሩጫ ውድድር፣ 45 ሺሕ ሰዎች እንደተሳተፉ ተገልጿል፡፡ ይህን መሰል ውድድር፣ ከጤና ያለፈ ጠቀሜታ እንዳለው፣ አስተያየታቸውን የሰጡን ተሳታፊዎች አመልክተዋል፡፡
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ መሥራች አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ በቀጣይነት፣ የዓለም አትሌቲክስ የሚያዘጋጃቸውን ውድድሮች በኢትዮጵያ የማስጀመር ዕቅድ እንዳለው አስታውቋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም