በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፋር ክልል ከጦርነቱ በኋላ የህጻናት ጋብቻ አሃዝ መጨመሩ ተገለጸ


በአፋር ክልል ከጦርነቱ በኋላ የህጻናት ጋብቻ አሃዝ መጨመሩ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:12 0:00

በአፋር ክልል ከጦርነቱ በኋላ የህጻናት ጋብቻ አሃዝ መጨመሩ ተገለጸ

በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት ያክል የተካሄደው ጦርነት ሴቶችን ተገድዶ መደፈርን ጨምሮ ለተለያዩ ጾታዊ ጥቃቶች ያጋለጠ ነበረ። የሁለት ዓመቱ ጦርነት የፈጠረውን ማኅበራዊ ቀውስ ተከትሎም በአፋር ክልል የህጻናት ሴቶች እና የልጃገረዶች ጋብቻ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን በመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል፤ ካርድ ኢትዮጵያ የተሰራ ጥናት አመላከተ።

የጥናቱን ይዘት እና በክልሉ ያለውን የህጻናት ሴቶች ጋብቻ በተመለክተ የጥናት ሥራውን ያከናወነችውን ወጣት የህግ ባለሞያ ኩልሱማ ኑር እና በአፋር ሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተ.መ.ድ ቴክኒካል ቡድን ባልደረባ ወ/ሮ ሰዓዳ መሃመድን ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG