በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደንና ሺ በልዩነት ጉዳዮቻቸው ላይ አተኩረው ተነጋገሩ


ባይደንና ሺ በልዩነት ጉዳዮቻቸው ላይ አተኩረው ተነጋገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:31 0:00

ባይደንና ሺ በልዩነት ጉዳዮቻቸው ላይ አተኩረው ተነጋገሩ

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንና የቻይናው አቻቸው ሺ ጂፒንግ፣ የእስያ-ፓሲፊክ የኢኮኖሚ ትብብር አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤን ከምታስተናግደው ሳን ፍራንሲስኮ ወጣ ብሎ በሚገኝ ሥፍራ፣ ትላንት ተገናኝተዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ሁለቱ መሪዎች ከመገናኘታቸው ቀደም ብሎ፣ ተቃዋሚ ሰልፈኞች ወደ ጉባኤው የሚወስዱ የሳንፍራንሲስኮን አውራ ጎዳናዎች ዘግተዋል።

ከተለያዩ የዜና ወኪሎች የደረሱን ዘገባዎች እንደሚከተለው ተጠናቅረዋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG