በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ በርካታ ስምምነቶች እየተፈረሙ ናቸው


በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ በርካታ ስምምነቶች እየተፈረሙ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:13 0:00

በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ በርካታ ስምምነቶች እየተፈረሙ ናቸው

ሳዑዲ አረቢያ፣ ከአፍሪካ ሀገራት ጋራ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪያድ እያካሔደች ባለችው የኢኮኖሚ ጉባኤ ላይ፣ የ533 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት እንደምትፈራረም አስታውቃለች፡፡

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና በርካታ የአፍሪካ መሪዎች በጉባኤው ላይ እየተሳተፉ ናቸው፡፡

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተለመደ የመጣው፣ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎችን ወደ አንድ ሀገር በመጋበዝ የሚካሔድ ጉባኤ፣ ከጠቀሜታው ባሻገር፣ በአፍሪካ ላይ የተለያዩ ተጽእኖዎች እንደሚኖሩት፣ የፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር በፈቃዱ ዳባ(ረዳት ፕሮፌሰር) ገልጸዋል፡፡

ዛሬ እንደ ዐዲስ በተጀመረው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤም፣ አገሪቱ ዐቅሟን ለማሳየትና ተደማጭነቷን ለማሳደግ የምትጠቀምበት እንደኾነ፣ መምህሩ አብራርተዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG