በእስራኤል እና በሐማስ መካከል አንድ ወር ያስቆጠረው ጦርነት በጋዛ ምድር ላይ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በንፁሃን ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት በከፍተኛ ኹኔታ እየጨመረ በመምጣቱም ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ መሪዎች ሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ እንዲገባ ጊዜያዊ የተኩስ ማቆም እንዲደረግ እየጠየቁ ሲሆን፣ እስራኤል በበኩሏ የ240 ታጋቾቿ ሰብዓዊ ቀውስ ቅድሚያ መፈታት እንዳለበት ትገልጻለች።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ያገኛሉ)
መድረክ / ፎረም