በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሐዲያ ዞን የሆመቾ ሆስፒታል “ሥራ አቁሟል” ቢባልም መመለሱን ጤና ቢሮው ገለጸ


በሐዲያ ዞን የሆመቾ ሆስፒታል “ሥራ አቁሟል” ቢባልም መመለሱን ጤና ቢሮው ገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:40 0:00

በሐዲያ ዞን የሆመቾ ሆስፒታል “ሥራ አቁሟል” ቢባልም መመለሱን ጤና ቢሮው ገለጸ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሐዲያ ዞን፣ ተጨማሪ ሆስፒታል አገልግሎቱን እንዳቆመ የገለጹ ሠራተኞች እና ተገልጋዮች፣ ከፍተኛ ችግር ላይ እንደወደቁ ተናገሩ።

በዞኑ የሆመቾ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የሆመቾ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎቱን ለማቆም የተገደደው፣ ለተከታታይ ሦስት ወራት ደመወዝ ባለመከፈሉና የተጨማሪ ሰዓት ክፍያ በመከልከሉ እንደኾነ፣ ሠራተኞች ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፡፡

የክልሉ ጤና ቢሮ በበኩሉ፣ ችግሩ የተፈጠረው በአመራሮች የአፈጻጸም ክፍተት እንደኾነ ጠቅሶ፣ አመራሮቹ ርምጃ እንደተወሰደባቸውና ሆስፒታሉም ወደ ሥራው እንደተመለሰ አስታውቋል፡፡

“አቤቱታችንን የሰማን የለም፤” የሚሉት የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ ግን፣ “አሁንም በቂ አገልግሎት እየሰጠ አይደለም፤” ሲሉ የጤና ቢሮውን ምላሽ ተቃውመዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ያገኛሉ)

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG