በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጎርፍ እየተጥለቀለቁ ባሉት የሶማሌ ክልል ዞኖች ከ23ሺሕ በላይ አባ ወራዎች ተፈናቀሉ

በጎርፍ እየተጥለቀለቁ ባሉት የሶማሌ ክልል ዞኖች ከ23ሺሕ በላይ አባ ወራዎች ተፈናቀሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:24 0:00

በጎርፍ እየተጥለቀለቁ ባሉት የሶማሌ ክልል ዞኖች ከ23ሺሕ በላይ አባ ወራዎች ተፈናቀሉ

በሶማሌ ክልል፣ ባለፉት ሳምንታት በተከታታይ እየጣለ ባለው ከባድ ዝናም ምክንያት፣ 24 ሰዎች እንደሞቱና ከ23ሺሕ በላይ አባ ወራዎች እንደተፈናቀሉ ክልሉ አስታወቀ።

ከክልሉ 11 ዞኖች ስምንቱ፣ በተለያየ ደረጃ የሰሞኑ ጎርፍ ተጎጂዎች እንደኾኑም ገልጿል።

ዶሎ አዶ፣ ቀላፎ እና ጭረቲ ዞኖች የከፋ ጉዳት እንደደረሰባቸው ሲታወቅ፣ ዛሬ ሰኞ፣ በክልሉ ርእሰ መስተዳድር የተመራ የከፍተኛ አመራር ቡድን ወደ ዶሎ አዶ ማቅናቱም ተመልክቷል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ያገኛሉ)

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG