በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰው የወጣቶች ድባቴ የተቀናጀ ጥረትን እንደሚሻ ተገለጸ

በኢትዮጵያ አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰው የወጣቶች ድባቴ የተቀናጀ ጥረትን እንደሚሻ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:26 0:00

በኢትዮጵያ አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰው የወጣቶች ድባቴ የተቀናጀ ጥረትን እንደሚሻ ተገለጸ

በኢትዮጵያ፣ ሥራ አጥነትን ጨምሮ አሁን ያለው አገራዊ ኹኔታ፣ ወጣቶችን ለድባቴ እንዲጋለጡ እየዳረጋቸው እንደሚገኝ አንድ ባለሞያ ተናገሩ፡፡ የሥነ ልቡና ባለሞያው ዳዊት ላቀው፣ እንደ ድባቴ ባሉ የአዕምሮ ጤና ችግሮች የሚጠቁ ሰዎች በጊዜው ካልታከሙ፣ መጨረሻ ላይ ራስን ወደ ማጥፋት እንደሚያመሩ አመልክተዋል፡፡ የጤና ሚኒስቴር በበኩሉ፣ የችግሩን መባባስ እንደሚገነዘብ አስታውቋል፡፡ ከሚመለከታቸው አካላት ጋራ በመኾንም፣ በወጣቶች የአዕምሮ ጤና ሕክምና ላይ እየሠራኹ ነው፤ ብሏል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG