በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዐማራ ክልል የቀጠለው ግጭት እና የግብርና አቅርቦት እጥረት የኢትዮጵያን የምግብ ዋስትና አደጋ ላይ ጥሏል

በዐማራ ክልል የቀጠለው ግጭት እና የግብርና አቅርቦት እጥረት የኢትዮጵያን የምግብ ዋስትና አደጋ ላይ ጥሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:49 0:00

በዐማራ ክልል የቀጠለው ግጭት እና የግብርና አቅርቦት እጥረት የኢትዮጵያን የምግብ ዋስትና አደጋ ላይ ጥሏል

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ በሰሜን ኢትዮጵያ የቀጠለው ግጭት ያስከተለው የሕዝብ መፈናቀል፣ የእንስሳት ሀብት ጥፋት እና የሰብል ውድመት፣ የምግብ ዋስትና እጦቱን ሊያባብሰው እንደሚችል በቅርቡ ይፋ ባደረገው ሪፖርት አመልክቷል። በተለይ በዋናነት እህል አምራች በሆነው የዐማራ ክልል የሚካሄደው ግጭት፣ ከዘር እጥረት እና የግብዓት ዋጋዎች መናር ጋር ተዳምሮ በአጠቃላይ የሀገሪቱ የምግብ ዋስትና ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ እንደሚያሳርፍም ባለሙያዎች ገልፀዋል።

በክልሉ የሚኖሩ ገበሬዎች በበኩላቸው፣ በፌደራል ኃይሎች እና በክልሉ ሚሊሺያዎች የሚካሄደው ግጭት የግብርና ሥራዎችን ከማስተጓጎሉ ባሻገር፣ የንግድ እንቅስቃሴዎችንም በመግታቱ ችግር ውስጥ መውደቃቸውን አመልክተዋል። ስመኝሽ የቆየ በክልሉ የሚገኙ አርሶአደሮችን እና የግብርናን ምጣኔ ሀብት የሚተነትኑ ባለሙያዎች አነጋግራ ያሰናዳችው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ፋይል ያገኛሉ)

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG