በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዐማራ ክልል የቀጠለው ግጭት እና የግብርና አቅርቦት እጥረት የኢትዮጵያን የምግብ ዋስትና አደጋ ላይ ጥሏል


በዐማራ ክልል የቀጠለው ግጭት እና የግብርና አቅርቦት እጥረት የኢትዮጵያን የምግብ ዋስትና አደጋ ላይ ጥሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:49 0:00

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ በሰሜን ኢትዮጵያ የቀጠለው ግጭት ያስከተለው የሕዝብ መፈናቀል፣ የእንስሳት ሀብት ጥፋት እና የሰብል ውድመት፣ የምግብ ዋስትና እጦቱን ሊያባብሰው እንደሚችል በቅርቡ ይፋ ባደረገው ሪፖርት አመልክቷል። በተለይ በዋናነት እህል አምራች በሆነው የዐማራ ክልል የሚካሄደው ግጭት፣ ከዘር እጥረት እና የግብዓት ዋጋዎች መናር ጋር ተዳምሮ በአጠቃላይ የሀገሪቱ የምግብ ዋስትና ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ እንደሚያሳርፍም ባለሙያዎች ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG