አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ባይደን ሐማስን ከፑቲን ጋር አመሳሰሉ፤ አሜሪካውያን እስራኤልን እና ዩክሬንን እንዲደግፉ ጠየቁ
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን አሜሪካውያን እስራኤልን እና ዩክሬንን በገንዘብ እንዲደግፉ ትናንት ምሽት ከቢሯቸው ሆነው ባስተላለፉት መልዕክት ጠይቀዋል። ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ጥሪውን ያስተላለፉት፣ ለእስራኤል ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት ሀገሪቱን ጎብኝተው በተመለሱ ማግሥት ነው።
የዋይት ሃውስ ዘጋቢያችን ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም