በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በድሬዳዋ የከርሰ ምድር ውኃ መመናመኑ የመጠጥ ውኃ እጥረቱን እንዳባባሰው ባለሥልጣኑ ገለጸ

በድሬዳዋ የከርሰ ምድር ውኃ መመናመኑ የመጠጥ ውኃ እጥረቱን እንዳባባሰው ባለሥልጣኑ ገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:43 0:00

በድሬዳዋ የከርሰ ምድር ውኃ መመናመኑ የመጠጥ ውኃ እጥረቱን እንዳባባሰው ባለሥልጣኑ ገለጸ

በድሬዳዋ፣ የንጹሕ መጠጥ ውኃ እጥረት እንደተባባሰ የተናገሩ የከተማዋ ነዋሪዎች፣ ከፍተኛ የአቅርቦት ችግር ላይ እንደወደቁ አማረሩ፡፡

አንዳንድ የከተማዋ ሰፈሮች ለወራት፣ ሌሎቹም ለሳምንታት ውኃ እያገኙ እንዳልኾነና ይህም ከከተማዋ ከፍተኛ ሙቀት አንጻር ፈተና እንደኾነባቸው፣ ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።

የከተማዋ ውኃ እና ፍሳሽ ባለሥልጣን፣ በአሁኑ ሰዓት እያቀረበ ያለው ንጹሕ የመጠጥ ውኃ፣ የፍላጎቱን 50 ከመቶ ብቻ እንደኾነ አረጋግጧል፡፡ የከርሰ ምድር ውኃ መመናመኑና በከተማዋ የተዘረጉ የውኃ ማሰራጫ ቱቦዎች በተደጋጋሚ በጨው እየተደፈኑ መኾናቸው፣ ለጉድለቱ ተጠቃሽ ምክንያቶች እንደኾኑ፣ ባለሥልጣኑ አመልክቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG