በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የታየው ዝቅተኛ ውጤት የትምህርት ሥርዐቱን ችግር ያመላክታል ተባለ

በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የታየው ዝቅተኛ ውጤት የትምህርት ሥርዐቱን ችግር ያመላክታል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:38 0:00

በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የታየው ዝቅተኛ ውጤት የትምህርት ሥርዐቱን ችግር ያመላክታል ተባለ

በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተናዎች እየተመዘገቡ ያሉት ዝቅተኛ ውጤቶች፣ የትምህርት ሥርዐቱን ችግሮች የሚያመላክቱ እንደኾኑ አንድ ባለሞያ ገለጹ፡፡

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሚድያ እና ኮሚኒኬሽንስ መምህር ዶር. ጌታቸው ጥላሁን፣ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ አምና እና ዘንድሮ የታዩት ዝቅተኛ ውጤቶች፣ ባለድርሻ አካላት ጥረት ማድረግ እንዳለባቸው ያመለክታሉ፤ ብለዋል፡፡

በ2015 ዓ.ም.፣ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱት ከ845ሺሕ በላይ ተማሪዎች ውስጥ፣ የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ነጥብ ያመጡት 3ነጥብ2 ከመቶ ወይም 27ሺሕ267 ተማሪዎች እንደኾኑ፣ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ በትላንት ሰኞ መግለጫቸው አስታውቀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG