ቻት ጂፒቲ የተሰኘውና ለነገሮች መልስ እና መላ የሚሰጠው ቴክኖሎጂ፣ ከአንድ ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ፣ ሰዎች በሰው ሠራሽ አዕምሮ(Artificial Intelligence) የሚገለገሉበትንም ኾነ፣ ያለአግባብ የሚጠቀሙበትን መንገድ ቀይሯል።
አንዳንድ ትምህርት ቤቶች፣ ቻት ጂፒቲ ወደ ቅጽራቸው እንዳይደርስ ሲያደርጉ፤ ሌሎች ደግሞ በመልካም ተቀብለውታል።
የቪኦኤዋ ካሪና ባፍራዚያን የላከችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም