በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተባበሩት መንግሥታት 78ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ትችቶች እና የአፍሪካ ተስፋዎች


የተባበሩት መንግሥታት 78ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ትችቶች እና የአፍሪካ ተስፋዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:05 0:00

ግጭት፣ ድርቅ እና መፈንቅለ መንግሥት እያመሳት የምትገኘው አፍሪካ፣ ኒው ዮርክ ላይ እየተካሔደ ከሚገኘው 78ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ፣ ለችግሯ መፍትሔ የሚኾን ውሳኔ እንደምትጠብቅ ባለሞያዎች ገለጹ። በኢትዮጵያ፣ ለበርካታ ዓመታት በዲፕሎማትነት ያገለገሉት አምባሳደር ተፈራ ሻወል እና በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የፖለቲካ ሳይንስ ዋና ተመራማሪው ዶክተር ዳር እስከ ዳር ታየ፣ በጉባኤው ላይ ስላላቸው ምልከታ የአሜሪካ ድምፅ ጠይቋቸዋል።

XS
SM
MD
LG