የዓለም መሪዎች ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ ለተፈጠረው ኢፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል መፍትሄ እንዲሹ ተጠየቀ
በኒው ዮርክ ትናንት በተጀመረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ፣ የዓለም መሪዎች የመጀመሪያ ዙር ንግግራቸውን አድርገዋል። አብዛኛዎቹ መሪዎች በየሀገሮቻቸው በመሬት ላይ ባለው አስከፊ እውነታ ላይ ሲያተኩሩ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕዝቦች የኖሮ ሁኔታም በአስቸኳይ የሚሻሻልበት መንገድ እንዲፈለግም ጠይቀዋል።
ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሌሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም