በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በድሬዳዋ የተደራጁ ወጣቶች የዶሮ እርድ አገልግሎት እየሰጡ ነው


በድሬዳዋ የተደራጁ ወጣቶች የዶሮ እርድ አገልግሎት እየሰጡ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:26 0:00

በድሬዳዋ የተደራጁ ወጣቶች የዶሮ እርድ አገልግሎት እየሰጡ ነው

በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የተደራጁ ወጣቶች፣ በዛሬው ዕለት እየተከበረ ባለው የ2016 ዓ.ም. የዘመን መለወጫ በዓል፣ የዶሮ እርድ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።

ለአንድ ዶሮ ከ50 እስከ 100 ብር የሚያስከፍሉት ሥራ ፈጣሪዎቹ ወጣቶች፣ 12ቱን የዶሮ ብልቶች በአግባቡ ቆጥረው ለባለቤቱ ያስረክባሉ። በየቀኑ ከ5 እስከ 10ሺሕ ብር ገቢ እያገኙ እንደኾነም ይናገራሉ።

የወጣቶቹ ተነሣሽነት፣ ተደራራቢ ሥራ ያለባቸውን ሴቶች ጫና ሲያቃልል፣ 12ቱን የዶሮ ብልቶች ማውጣት ለማይችሉትም መፍትሔ ኾኗል። በተጨማሪም ወጣቶቹ፣ የፍየል እርድ አገልግሎትም እየሰጡ ይገኛሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG