በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በተስማሚ ሕጎች ዕጦት በሙሉ ዐቅሙ እየሠራ እንዳልኾነ ተገለጸ

 የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በተስማሚ ሕጎች ዕጦት በሙሉ ዐቅሙ እየሠራ እንዳልኾነ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:12 0:00

የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በተስማሚ ሕጎች ዕጦት በሙሉ ዐቅሙ እየሠራ እንዳልኾነ ተገለጸ

በድሬዳዋ ከተማ፣ “ነፃ የንግድ ቀጣና” ከአንድ ዓመት በፊት ቢመረቅም፣ እስከ አሁን በሙሉ ዐቅሙ ሥራ እንዳልጀመረ ተገለጸ።

በአንጻሩ፣ በርካታ ባለሀብቶች፣ በአስመጪ እና ላኪ ዘርፍ ለመሳተፍ የሥራ ዕቅድ አዘጋጅተውና የካፒታል መጠናቸውን አስመዝግበው እየጠበቁ እንደሚገኙ ተጠቁሟል፡፡

ነፃ የንግድ ቀጣና አሠራሩ፣ በአገሪቱ የንግድ እና የገንዘብ ሕጎች እየተመራ እንዳልኾነና የራሱ ሕጎች ሊዘጋጁለት እንደሚገባ ተመልክቷል፡፡

ይህም ኾኖ፣ በንግድ ቀጣናው ሥር የሚገኘው የኢንዱስትሪ ፓርክ፣ በውጭ ምንዛሬ ግኝትም ኾነ በሥራ ዕድል ፈጠራ እመርታ እንዳሳየ፣ የቀጣናው ሥራ አስኪያጅ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG