በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመቐለው ሰልፍ የታሰሩ የፓርቲ አመራሮች በዋስ እንዲወጡ ፍ/ቤት ቢወስንም አልተለቀቁም

በመቐለው ሰልፍ የታሰሩ የፓርቲ አመራሮች በዋስ እንዲወጡ ፍ/ቤት ቢወስንም አልተለቀቁም
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:30 0:00

በመቐለው ሰልፍ የታሰሩ የፓርቲ አመራሮች በዋስ እንዲወጡ ፍ/ቤት ቢወስንም አልተለቀቁም

በመቐለ ከተማ፣ ትላንት ኀሙስ፣ በትግራይ ክልል ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተጠርቶ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ፣ በኀይል እንዲበተን መደረጉን ተከትሎ የታሰሩት የአራት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስድስት አመራሮች፣ ዛሬ፣ በቀዳማይ ወያነ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲኾን፣ ችሎቱ በዋስ እንዲለቀቁ ወሰነ፡፡

ይኹንና፣ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ፣ ከእስር እንዳልተለቀቁ ታውቋል፡፡

ከስድስቱ አመራሮች ጋራ 150 የሚደርሱ ሰዎች አብረው እንደታሰሩ ቢገለጽም፣ ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡና ቤተሰቦቻቸውንም ማግኘት እንዳልቻሉ ተገልጿል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG