በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሃያ አራት የቤሕነን አመራሮች እና አባላት እንደታሰሩ ተገለጸ


ሃያ አራት የቤሕነን አመራሮች እና አባላት እንደታሰሩ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:48 0:00

ሃያ አራት የቤሕነን አመራሮች እና አባላት እንደታሰሩ ተገለጸ

ቤኒሻንጉል ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ (ቤሕነን)፣ ስድስት አመራሮች እና 18 አባላት፣ ባለፈው ሳምንት ውስጥ በመንግሥት ኀይሎች እንደታሰሩ፣ ፓርቲው አስታውቋል።

የቤሕነን ኦዲት ኮሚቴ አስተባባሪ አቶ መሐመድ ሙስጠፋ፣ ከታሰሩ አመራሮች መካከል የፓርቲው ምክትል ሊቀ መንበር እና የሕዝብ ግንኙነት ሓላፊ እንደሚገኙበት ገልጸዋል።

የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሐሩን ዑመር፣ የፓርቲው አመራሮች እንደታሰሩ አረጋግጠው፣ ሁከት ለመቀስቀስ ሲንቀሳቀሱ እንደነበሩና ጉዳያቸውም በሕግ እየታየ እንደኾነ፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG