በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጎሮ ዶላ ወረዳ እንደተቋረጡ የሚገኙት መሠረታዊ አገልግሎቶች ነዋሪዎችን አሳስቧል


በጎሮ ዶላ ወረዳ እንደተቋረጡ የሚገኙት መሠረታዊ አገልግሎቶች ነዋሪዎችን አሳስቧል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:27 0:00

በጎሮ ዶላ ወረዳ እንደተቋረጡ የሚገኙት መሠረታዊ አገልግሎቶች ነዋሪዎችን አሳስቧል

በኦሮሚያ ክልል ወደ ዐዲሱ የምሥራቅ ቦረና ዞን መካለሏን ተከትሎ ተቃውሞ በቀጠለባት የጎሮ ዶላ ወረዳ፣ መሠረታዊ አገልግሎቶች ከተቋረጡ በርካታ ወራት እንደተቆጠሩ ነዋሪዎቿ ተናግረዋል።

ከወረዳዋ አምስት ጤና ጣቢያዎች ውስጥ ሳይዘጋ የቆየው ብቸኛው ጤና ጣቢያ፣ ሰሞኑን መዘጋቱ ደግሞ ኹኔታውን ይበልጥ አሳሳቢ እንዳደረገው፣ ነዋሪዎቹ ጠቁመዋል።

የወረዳዋ አስተዳዳሪ ጌቱ ጩሉቄ፣ ለሁለት ወራት ደመወዛቸው የተቋረጠባቸው የጤና ባለሞያዎች እንዲከፈላቸው በማድረግ ጤና ጣቢያውን ሥራ ለማስጀመር ጥረት እየተደረገ እንደኾነ አስረድተዋል።

በኅብረተሰቡ ስጋት እና ከወረዳዋ አስተዳደር በተነሣው ጉዳይ፣ ከጉጅ ዞን፣ ከምሥራቅ ቦረና ዞንና ከኦሮሚያ ክልል መንግሥት ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG