በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጎሮ ዶላ ወረዳ እንደተቋረጡ የሚገኙት መሠረታዊ አገልግሎቶች ነዋሪዎችን አሳስቧል


በጎሮ ዶላ ወረዳ እንደተቋረጡ የሚገኙት መሠረታዊ አገልግሎቶች ነዋሪዎችን አሳስቧል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:27 0:00

በኦሮሚያ ክልል ወደ ዐዲሱ የምሥራቅ ቦረና ዞን መካለሏን ተከትሎ ተቃውሞ በቀጠለባት የጎሮ ዶላ ወረዳ፣ መሠረታዊ አገልግሎቶች ከተቋረጡ በርካታ ወራት እንደተቆጠሩ ነዋሪዎቿ ተናግረዋል። ከወረዳዋ አምስት ጤና ጣቢያዎች ውስጥ ሳይዘጋ የቆየው ብቸኛው ጤና ጣቢያ፣ ሰሞኑን መዘጋቱ ደግሞ ኹኔታውን ይበልጥ አሳሳቢ እንዳደረገው፣ ነዋሪዎቹ ጠቁመዋል።

በዓመቱ ውስጥ በተፈጠሩ ፖለቲካዊ ግጭቶች እና በሰላማዊ ሰዎች ላይ በደረሱ ጥቃቶች፣ ከ5ሺሕ900 በላይ ሰዎች እንደተገደሉ፣ የድርጅቶቹ መግለጫ አመልክቷል፡፡

እየተገባደደ ያለው ዓመት በአንጻሩም፣ የሰላም ተስፋዎች እና በጎ ጅምሮች የታዩበት እንደነበረም ድርጅቶቹ አመልክተዋል፡፡

(ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ)

XS
SM
MD
LG