በኢትዮጵያ አማራክልል፣ በፌደራል መንግስት እና ፋኖ በመባል በሚጠራው የአካባቢው ሚሊሺያ ቡድን መካከል አልፎ አልፎ በሚታየው ግጭት እየጨምረ የመጣው ውጥረት፣ ከፍተኛ የእቃ አቅርቦት ችግር እና የጤና አገልግሎት እጥረት አስከትሏል።
ማያ ምስክር ከአዲስ አበባ ያደረሰችንን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

መድረክ / ፎረም