የጤና አገልግሎትእና የአቅርቦት እጥረት ውጥረት የበዛበትን አማራ ክልል አስግቶታል
በኢትዮጵያ አማራክልል፣ በፌደራል መንግስት እና ፋኖ በመባል በሚጠራው የአካባቢው ሚሊሺያ ቡድን መካከል አልፎ አልፎ በሚታየው ግጭት እየጨምረ የመጣው ውጥረት፣ ከፍተኛ የእቃ አቅርቦት ችግር እና የጤና አገልግሎት እጥረት አስከትሏል። ማያ ምስክር ከአዲስ አበባ ያደረሰችንን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች