የዞኑ አስተዳዳሪ በበኩላቸው፣ በዞኑ የጸጥታ ችግር እንዳለና ለሕዝብ ተወካዮቹም ደኅንነት ሲባል፣ ችግሩ እስኪፈታ ድረስ እንዲታገሡ አሳወቅናቸው እንጂ እንዳይወያዩ አልከለከልናቸውም፤ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
በጉዳዩ ለቪኦኤ አስተያየታቸውን የሰጡት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር አንዱዓለም ነጋ፤ የሕዝብ እንደራሴዎች ደህንነታቸው በተጠበቀ ሁኔታ የመረጣቸውን ሕዝብ የማወያየት መብት እንዳላቸው ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።