በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጦርነቱ ከአገራቸው የወጡ ሱዳናውያን ቁጥር አንድ ሚሊዮን ደርሷል

በጦርነቱ ከአገራቸው የወጡ ሱዳናውያን ቁጥር አንድ ሚሊዮን ደርሷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:37 0:00

በጦርነቱ ከአገራቸው የወጡ ሱዳናውያን ቁጥር አንድ ሚሊዮን ደርሷል

የሱዳንን ጦርነት ተከትሎ፣ አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ ዜጎች፣ አገራቸውን ለቀው እንደወጡ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል። ይህ አኀዝ፣ በጦርነቱ ምክንያት እንደተፈናቀሉ ከሚገመተው ቁጥር ብልጫ ማሳየቱ ተመልክቷል።

እንደ ቻድ እና ደቡብ ሱዳን ያሉ ጎረቤት ሀገራት፣ ስደተኞቹን በመልካም ቢቀበሉም፣ ግብጽ እና ኤርትራ ግን ይገፏቸዋል፤ ሲል፣ የቪኦኤው ኼንሪ ዊልኪንስ፣ ከደቡብ ሱዳን እና ቻድ በላከው ዘገባ ላይ አመላክቷል።

(ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ)

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG