በጦርነቱ ከአገራቸው የወጡ ሱዳናውያን ቁጥር አንድ ሚሊዮን ደርሷል
የሱዳንን ጦርነት ተከትሎ፣ አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ ዜጎች፣ አገራቸውን ለቀው እንደወጡ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል። ይህ አኀዝ፣ በጦርነቱ ምክንያት እንደተፈናቀሉ ከሚገመተው ቁጥር ብልጫ ማሳየቱ ተመልክቷል። እንደ ቻድ እና ደቡብ ሱዳን ያሉ ጎረቤት ሀገራት፣ ስደተኞቹን በመልካም ቢቀበሉም፣ ግብጽ እና ኤርትራ ግን ይገፏቸዋል፤ ሲል፣ የቪኦኤው ኼንሪ ዊልኪንስ፣ ከደቡብ ሱዳን እና ቻድ በላከው ዘገባ ላይ አመላክቷል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች