ጎሽን፥ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚነዱ መኪናዎችን ባትሪ የሚያመርት፣ የቻይና ኩባንያ የዩናይትድ ስቴትስ ቅርንጫፍ ነው፡፡ኩባንያው፣ በሚሺጋን ግዛት በሚገኝ ገጠራማ የግብርና አካባቢ፣ ፋብሪካ ለመገንባት ዕቅድ አውጥቷል፡፡ የፋብሪካው ግንባታ፣ የአካባቢ ደኅንነትን ጨምሮ በልዩ ልዩ ጉዳዮች በተነሡ ስጋቶች፣ የግዛቱን ነዋሪዎች ከፋፍሏቸዋል፡፡ የቪኦኤዋ ኬሮሊን ካላ ከሚሺጋን “ግሪን ቻርተር ታውንሺፕ” ያጠናቀረችው ሪፖርት ዝርዝሩን ይዟል፡፡
መድረክ / ፎረም