በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዝርፊያ እና ንጥቂያ እንደተበራከተ የተገለጸባት ሐዋሳ አስገዳጅ የደኅንነት ካሜራ ገጠማ መመሪያ አወጣች


ዝርፊያ እና ንጥቂያ እንደተበራከተ የተገለጸባት ሐዋሳ አስገዳጅ የደኅንነት ካሜራ ገጠማ መመሪያ አወጣች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:44 0:00

የነዳጅ ዋጋ ማሻሻያው የኑሮ ውድነቱን እንዳያባብሰው አስግቷል

በሲዳማ ክልል በሐዋሳ ከተማ፣ የንግድ እና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች፣ የደኅንነት ካሜራ እንዲገጥሙ አስገዳጅ መመሪያ ማውጣቱን፣ የክልሉ የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።

አስገዳጅ የደኅንነት ካሜራ ገጠማ መመሪያው፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው እንደኾነ ተገልጿል፡፡

በሐዋሳ ከተማ፣ በሞተር ሳይክል እና በሦስት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪዎች፣ ሰዎችን እያፈኑ ዝርፊያን የሚፈጽሙ ዘራፊዎች እና መንታፊዎች እየተበራከቱ እንደመጡ ነዋሪዎች አማረዋል፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የድርጅቶች ሓላፊዎች፣ የመመሪያውን አስገዳጅነት እንደሚደግፉ ቢገልጹም፣ የተሰጠው የጊዜ ገደብ ግን አነስተኛ ነው ብለዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ)

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG